“የአሜሪካ እና የኢትዮጵያ ግንኙነት በጋራ ሀገራዊ ውይይት እንጂ በግለሰቦች መግለጫ የሚወሰን አይደለም” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ: ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአሜሪካ እና የኢትዮጵያ ግንኙነት በጋራ ሀገራዊ ውይይት እንጂ በግለሰቦች መግለጫ የሚወሰን አለመኾኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አምባሳደር ነብዩ ተድላ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለፅዱ ኢትዮጵያ 20 ሚሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ እስከ ግንቦት 12/2016 ዓ.ም 36 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ብር መሰብሰብ መቻሉን ገልጸዋል፡፡ ኢትዮጵያ ዜጎቿን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply