የአሜሪካ እንደራሴዎች ናንሲ ፒሎሲን የሚተካ አፈጉባኤ መምረጥ አቅቷቸው ሥራ መጀመር አልቻሉም – BBC News አማርኛ Post published:January 5, 2023 Post comments:0 Comments Post author:ethioexploreradmin https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/003c/live/130583b0-8cd3-11ed-888e-5f7a68a59acb.jpg የአሜሪካ አዲሱ የሕግ መምሪያ ምክር ቤት እንደራሴዎች አፈ ጉባኤ ለመምረጥ ተስኗቸዋል። በዚህ የተነሳ የታችኛው ምክር ቤት አዲስ የሥራ ዘመን ሊጀመር አልቻለም። ምክር ቤቱን በአፈ ጉባኤነት ማን ይምራው በሚለው ላይ ሊስማሙ ባለመቻላቸው 434 አባላት ቃለ መሐላ ፈጽመው ወደ ሥራ መግባት አልቻሉም። Source: Link to the Post Read more articles Previous Post48 የዓለማችን ቢሊየነሮች በኪሳራ ምክንያት ወደ ሚሊየነርነት ዝቅ ማለታቸው ተገለጸ Next Postመልካም ዜና ጋዜጠኛ መስከረም አበራ በ50 ሺህ ብር ዋስ እንደትወጣ በልደታ ፍርድ ቤት አንደኛ ልዩ ልዩ ችሎት ፈቀደ!! You Might Also Like ቀልብን የሚስቡ የ2023 አዲስ አመት አቀባበል ምስሎች January 1, 2023 ከወለጋው የኦነግ ሸኔ ጥቃት ሸሽተው በተለያዩ መጠለያ ጣቢያዎች ተጠልለው የሚገኙ ተፈናቃዮች ለከፋ ችግር መጋለጣቸውን ገለፁ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥቅምት 28 ቀን 2015 ዓ.ም… November 8, 2022 እንግሊዝ የአለም ዋንጫውን ታነሳለች ብሎ 18 ሺህ ቲሸርቶችን ያሳተመው ግለሰብ ኪሳራ ገጥሞታል December 14, 2022 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username to comment Enter your email address to comment Enter your website URL (optional)
ከወለጋው የኦነግ ሸኔ ጥቃት ሸሽተው በተለያዩ መጠለያ ጣቢያዎች ተጠልለው የሚገኙ ተፈናቃዮች ለከፋ ችግር መጋለጣቸውን ገለፁ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥቅምት 28 ቀን 2015 ዓ.ም… November 8, 2022