የአሜሪካ ኮንግረስ የተወረረበት አንደኛ ዓመት እየታሰበ ነው

ዩናይትድ ስቴትስ ባለፈው ዓመት ባካሄደችው ምርጫ አሸንፈው 46ኛ ፕሬዘዳንት ሆነው የተመረጡትን የጆ ባይደንን ድል ባለመቀበል ልክ የዛሬ ዓመት ታህሳስ 28 በተወካዮች ምክር ቤቱ ላይ የተፈፀመው ጥቃት አንደኛ ዓመት እየታሰበ ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply