የአሜሪካ የምርጫ ኃላፊዎች የትራምፕን ተጭበርብሯል ክስ ውድቅ አደረጉ – BBC News አማርኛ

የአሜሪካ የምርጫ ኃላፊዎች የትራምፕን ተጭበርብሯል ክስ ውድቅ አደረጉ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/4175/production/_115475761_mediaitem115475760.jpg

የአሜሪካ የምርጫ ባለስልጣናት የዘንድሮው የአገሪቱ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ “በአሜሪካ ታሪክ ውስጥ ደህንነቱ የተጠበቀ ነው” በማለት የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን ተጭበርብሯል ክስ ውድቅ አድርገዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply