የአሜሪካ የስለላ ጄት በታይዋን ሰርጥ መብረር ቻይናን አስቆጣ

አሜሪካ በበኩሏ የአለም አቀፍ ህጉን ተከትዬ በታይዋን ሰርጥም ሆነ በኢንዶ ፓስፊክ ቀጠና ቅኝቴን እቀጥላለሁ የሚል ምላሽ ሰጥታለች

Source: Link to the Post

Leave a Reply