የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ማይክ ፖምፒዎ የትህነግን እኩይ ተግባር አወገዙ።        አሻራ ሚዲያ     ጥቅምት 26/2013 ዓ.ም ባህርዳር ህወሓት ትግራይ ክልል…

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ማይክ ፖምፒዎ የትህነግን እኩይ ተግባር አወገዙ። አሻራ ሚዲያ ጥቅምት 26/2013 ዓ.ም ባህርዳር ህወሓት ትግራይ ክልል…

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ማይክ ፖምፒዎ የትህነግን እኩይ ተግባር አወገዙ። አሻራ ሚዲያ ጥቅምት 26/2013 ዓ.ም ባህርዳር ህወሓት ትግራይ ክልል በሚገኙ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ካምፖች ላይ ጥቃት እንዳደረሰ የሚጠቁሙ ሪፖርቶች እንዳሳሰባቸው የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዎ በትዊተር ገፃቸው አስፍረዋል፡፡ “ሰላም እንዲመለስ እና ውጥረቱ እንዲረግብ አስቸኳይ እርምጃ እንዲወሰድ ለማስገንዘብ እንወዳለን” ብለዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply