የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ በደሴ

የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ተስፋፍቶ ፣ ለተለያዩ ሰብዓዊ እና ንብረት ጥፋት ከተዳረጉ ከተሞች መካከል አንዷ ደሴ ናት።

በቅርቡ የትግራይ ኃይሎች በለቀቋት  በዚች ከተማ ውስጥ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ እና በአጎራባች ስፍራዎች እየተደረጉ ስላሉ ውጊያዎች ለማወቅ ወደ ስፍራው የተጓዘው ዘጋቢያችን ዛሬ የተመለከተውን በስልክ አካፍሎናል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply