You are currently viewing የአሜሪካ ጊዜያዊ አፈ ጉባኤ ሁለት ከፍተኛ ዲሞክራቶችን ከቢሯቸው አባረሩ – BBC News አማርኛ

የአሜሪካ ጊዜያዊ አፈ ጉባኤ ሁለት ከፍተኛ ዲሞክራቶችን ከቢሯቸው አባረሩ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/b09c/live/24e650e0-633e-11ee-9e28-59e75e0d1748.jpg

ከ35 ዓመታት በላይ በምክር ቤት ያገለገሉት የ83 ዓመቷ ፖለቲከኛ እና የቀድሞዋ አፈ ጉባኤ ናንሲ ፔሎሲ እና የረዥም ጊዜ ምክትላቸው ስቴኒ ሆየር በአሜሪካው ካፒቶል ያላቸውን ቢሮዎች እንዲለቁ በምክር ቤቱ ጊዜያዊ አፈጉባኤ ፓትሪክ ማክሄነሩ ታዘዙ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply