ብጹእ አቡነ ጴጥሮስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሰሜን አሜሪካ እና ኒውዮርክ አካባቢ ሊቀ ጳጳስ ፤ ሼህ አብዱራህማን ሀጂ ከቢር በአውስትራልያ የእስልምና እምነት ተከታዮች መሪ ፤ መላከ ጸሀይ መንግስቱ ሃይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የምስራቅ አውስትራሊያና ኒውዚላንድ አህጉረ ስብከት ስራ አስኪያጅ እንዲሁም የብሪዝበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ፤ የ2020 አም የአሜሪካን ምርጫ ውጤ አስመልክተው ያሳደርባቸውን ስሜት ገልጸውልናል ። የሃይማኖት አባቶቹ የጆ ባይደን እና ካማላ ሃሪስ ወደ ስልጣን መምጣት ለአሜሪካ በተለይ ለኢትዮጵያ መልካም አጋጣሚ ነው ይላሉ ።
Source: Link to the Post