የአሜሪካ 2020 ፕሬዚደንታዊ ምርጫ በኢትዮጵያውያን – አሜሪካውያን እናትና ልጅ አንደበት

https://feedpress.me/link/17593/14044153/amharic_36d58ea9-5eb2-4036-a42d-96b5b3599985.mp3

ወ/ሮ ኢትዮጵያ ጽጌና ታዳጊ ወጣት ሰበና ንዳ፤ የቅድመና ድህረ 2020 የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ አዎንታዊና አሉታዊ ተፅዕኖዎችን በንፅሮሽ ያንጸበርቃሉ። በጆ ባይደንና ካማላ ሃሪስ መመረጥ ያሳደረባቸውን ተስፋም አክለው ይገልጣሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply