“የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦት ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት”

ባሕር ዳር: ጥር 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን “ከተራ” የሚለውን ቃል ከተረ ወይም ከበበ ከሚለው የግዕዝ ቃል የተገኘ ነው ይሉናል፡፡ ኪዳነ ወልድ ክፍሌም “ከተራ” የሚለውን ቃል ዘጋ፣ አቆመ፣ አገደ ወይም ከለከለ ሲሉ ይፈቱታል፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ጥር 10 ን ከተራ በሚል በዓል ታከብረዋለች፡፡ የከተራ በዓል የሚከበርበት ሃይማኖታዊ እና ባህላዊ በዓል የጥምቀት ዋዜማ ታቦተ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply