የአምራችነት ቀንን አስመልክቶ ሚኒስትሮች ፋብሪካ ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ከሸማችነት ወደ አምራችነት” በሚል መሪ ሃሳብ እየተከበረ የሚገኘውን የአምራችነት ቀንን አስመልክቶ ሚኒስትሮች በፋብሪካ ተገኝተው ጉብኝት አድርገዋል። የኢንዱስትሪ፣ የሥራ እና ክህሎት፣ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር፣ የማዕድን እና ገቢዎች ሚኒስትሮች፣ ሚኒስትር ዴዔታዎች እና የተቋማቱ አመራሮች የፋብሪካ ጉብኝት አድርገዋል። በጉብኝታቸውም፣ አምራች ኢንዱስትሪዎቹ ያሉባቸውን ችግሮች በዘላቂነት ለመፍታት በሚያስችሉ የመፍትሄ ሃሳቦች ዙሪያ መመካከራቸውን ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply