“የአምራች ኢንዱስትሪውን የማምረት አቅም ለማሳደግና ተወዳዳሪ ለማድረግ በቅንጅት እየሠራን ነው” የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል

ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአምራች ኢንዱስትሪውን የማምረት አቅም ለማሳደግና ተወዳዳሪ ለማድረግ በቅንጅት እየተሠራ መኾኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ተናገሩ። በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ከተከፈተው የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ በተጓዳኝ “ጥናትና ምርምር ለተሻለ ለአቅም ግንባታ” በሚል መሪ ሀሳብ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል፤ የአምራች ኢንዱስትሪውን የማምረት አቅም ለማሳደግና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply