የአምባሰል ንግሥት ወሎ ገባች

https://gdb.voanews.com/06a20000-0aff-0242-1a05-08dafb31de88_tv_w800_h450.jpg

ያለፉትን ሃያ ዓመታት አሜሪካ ኖራ ወደ ሃገሯ ኢትዮጵያ የተመለሰችው ማሪቱ ለገሠ በናፍቆት ሲጠብቋት ከቆዩ አድናቂዎቿ ጋራ ተገናኝታለች።

ወሎ ዩኒቨርስቲ የዛሬ ሰባት ዓመት ያወጀላትን የክብር ዶክትሬትም በአካል አጎናፅፏታል።

የማሪቱ ባልደረባ ድምፃዊት ፀሐይ ካሳ ጋር ከቪኦኤ ጋር ወግ ነበራት።

የተያያዘው ፋይል ውስጥ ያዳምጧት፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply