የአምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የወቅታዊ ጉዳይ ማብራሪያ

https://gdb.voanews.com/AB5511FA-26E7-4612-B9AD-AB6523AB4293_cx0_cy10_cw0_w800_h450.jpg

የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደኤታና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት ቃል አቀባይ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰጡትን ማብራሪያ ተከትሎ ከሮይተርስ የዜና ወኪል ጋር ቃለምልልስ አድርገዋል።

በዚህ ቃለምልልስ በምክር ቤቱ ውይይት ላይ ባልተነሱ ጉዳዮች ዙሪያም ማብራሪያ መስጠታቸውን ተከትሎ አዲስ ቸኮል ቃለ መጠይቁን በከፊል ተግሩሞ አሰናድቷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply