የአምባሳደር ፈይሰል አልይ እና የኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ዉይይት!በኳታር የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፈይሰል አሊይ ከኳታር ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሱልጣን ቢን ሰዕድ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/p4LM3D0B7vYYS-mA0rFRkunUblToppgNw8Dqoj3HzZX13JGR9XKjzRMcbT2ywbErJWlfoU7U2uniOhgekTv0-8PGjOKKgECAp9bXxdzKGjyuvBIP8J54oVG8c_wfmfwU77mmu8kzY9beQu-zaee1WaZCZnYZljxExldTxwsIdRMWZiTQMgMNDchaWrRjBBeyUwAnXZe_HZ7mgKV3EQVQekvJQaHhVL2hhshd_4-eI7bR5UAawOYfv09dOSrtLonjM2lNtk4DghMN9KUF7C5oXynM4HODoKEePjC44--wAzgEZTUEa_gl1AbvPH7QmfuiyaC8nCGZh1VRIE9hb_cQhA.jpg

የአምባሳደር ፈይሰል አልይ እና የኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ዉይይት!

በኳታር የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፈይሰል አሊይ ከኳታር ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሱልጣን ቢን ሰዕድ አልምሪኺ ጋር ተወያይተዋል፡፡

የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር እና በቀጣይ በተለያዩ ዘርፎች በትበብር መስራት በሚችሉባቸው መንገዶች ላይ መወያየታቸውን ከኳታር ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተገኘ መረጃ ያመላክታል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

መስከረም 02 ቀን 2015 ዓ.ም

ለወቅታዊና ታማኝ መረጃዎች የቴሌግራምና የዩቲዩብ ቻናላችንን ይከታተሉን!
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos

Source: Link to the Post

Leave a Reply