“የአረንጓዴ ልማት ስፍራዎችን ለማስፋፋት ማነቆ የኾኑ አሠራሮችን መፍታት ይገባል” አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከተሞች እና መሰረተ ልማት ቢሮ “ጽዱ ከተሞች ለኢትዮጲያ ከፍታ” በሚል መሪ ሃሳብ የጽዳት እና አረንጓዴ ልማት ማስጀመሪያ የንቅናቄ መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ አካሂዷል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማት ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሰረት ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር)፣ የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply