የአረንጓዴ አሻራ ቅድመ ዝግጅት!

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለ2016/17 በጀት ዓመት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ6 ነጥብ 5 ቢሊየን በላይ ችግኞች ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ እንደሚገኝ የብሔራዊ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የቴክኒክ ኮሚቴ ከሰሞኑ ይፋ አድርጓል። የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብሩ የተፈጥሮ ሃብትን ከመጠበቅ ባለፈ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ያለመ መኾኑም ተገልጿል። በአማራ ክልልም በበጀት ዓመቱ ለአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply