“የአራት ኪሎ-ቀበና-ኬንያ ኤምባሲ ኮሪደር ሥራ ተጠናቅቋል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንዳሉት የአራት ኪሎ-ቀበና-ኬንያ ኤምባሲ ኮሪደር ሥራ ተጠናቅቋል፤ አካባቢውን አረንጓዴ የማድረግ ጥረቱ በጉልህ ይታያል ነው ያሉት። ባለፉት ሳምንታት የምሽቱን ውበት እንዳደነቅነው ዛሬ ደግሞ የማለዳን እይታ በኮሪደር ልማታችን ተመልክተናል ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ። ለስኬቱ በሥራው ለተሳተፉት የከተማው አሥተዳደር እና በሙሉ ፈቃድ ለተሳተፉ የግሉ ሴክተር ምሥጋና ይገባል ብለዋል። ጠቅላይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply