You are currently viewing የአርሰናልን ሽንፈት ተከትሎ ማንቸስተር ሲቲ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ
 – BBC News አማርኛ

የአርሰናልን ሽንፈት ተከትሎ ማንቸስተር ሲቲ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/7051/live/ae0c44d0-f799-11ed-92cc-b3a9bf1f67e9.jpg

ማንቸስተር ሲቲ ለሦስተኛ ተከታታይ ጊዜ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ቻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል።
የዋንጫ ተቀናቃኝ የነበረው አርሰናል በኖቲንግሃም ፎረስት መረታቱን ተከትሎ ነው ሲቲ ባልድል መሆኑን ያረጋገጠው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply