
የአርሲ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ኅሩያን ታምራት ወልዴ ታሰሩ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥር 29 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ ሕገ ወጡን ቡድን የሚደግፉት የመንግሥት አካላት ሥራ አስኪያጁን ቁልፍ አስረክበው እንዲወጡ ቢነግሯቸውም አልቀበልም በማለታቸው ዛሬ ጠዋት ታስረዋል። በሌላ በኩል በሀገረ ስብከቱ ያሉ በርካታ ወጣቶችም ጥር 29/2015 መታሠራቸውን የተዋህዶ ሚዲያ አገልግሎት (ተሚማ) ዘገባ አመልክቷል።
Source: Link to the Post