
የአርበኛ ፋኖ ማንደፍሮ አድማሱ፣ የአርበኛ ፋኖ ሙሉቀን አዳነ እና የአርበኛ ፋኖ አስናቀ ንጋቱየ1ኛ አመት የሰማዕታት መታሰቢያ በባህርዳር ታስቦ ዋለ! ሕዳር 24 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ባህርዳር ለአገራቸው ሲሉ በክብር የለተሰውት ጀግኖች የ1ኛ አመት የሙት አመት መታሰቢያ ዛሬ ህዳር 24/2015 ዓ/ም በባህርዳር ከተማ ከአርበኛ ፋኖ ማንደፍሮ አድማሱ መኖሪያ ቤት ቤተሰቦቻቸው፣ወዳጅ ዘመዶቻቸው እና እንዲሁም የትግል ጓዶቻቸው በተገኘበት ታስቦ ውሏል። በመታሰቢያ መረሃ ግብሩ ላይ የጧፍ መብራት እና የዳቦ መቁረስ ስነስራት ተካሄዷል። ሙሉውን ፕሮግራም በአሻራ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁን! ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post