የአርበኛ ፋኖ ፍትሕአለው ወርቅነህ የ80 ቀን መታሰቢያ ተደረገ። ባህርዳር:- ግንቦት 02/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ የአርበኛ ፋኖ ፍትሕአለው ወርቅነህ የ80 ቀን መ…

የአርበኛ ፋኖ ፍትሕአለው ወርቅነህ የ80 ቀን መታሰቢያ ተደረገ። ባህርዳር:- ግንቦት 02/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ የአርበኛ ፋኖ ፍትሕአለው ወርቅነህ የ80 ቀን መታሰቢያ ግንቦት 1/2014 በሊቦ ከምከም ወረዳ በብራ ቀበሌ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ተካሂዷል። የመንፈሳዊ ገበሬው እና አርበኛ ፋኖ ፍትሕአለው ወርቅነህ የ80 ቀን መታሰቢያም የአማራ ፋኖ በአዲስ ዘመን፣በጎንደር፣በጎጃም፣በወሎ፣በሸዋ እንዲሁም የአማራ ወጣቶች ማህበር በአዲስ ዘመን፣ ወዳጅ ዘመዶቹ እና ቤተሰቦቹ በተገኙበትት በሰላም ተከናውኗል። በመታሰቢያው እለትም “የዐማራ ፋኖ ሐዋርያችን ነበርክ!” ሲሉ አርበኛ ፋኖ ፍትሕአለው ወርቅነህን ዘክረዋል። ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- ቴሌግራም :- https://t.me/asharamedia24 Facebook :- https://www.facebook.com/asharamedia24 youtube :- https://www.youtube.com/channel/UChir2nIy58hlLQRYyHIQeHA

Source: Link to the Post

Leave a Reply