የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን ሞት ተከትሎ  የደረሰ ሰባዊ ቀውስ ነገ ይፋ ይሆናል፡፡  (ታህሳስ 22፣ 2013 ዓ.ም)  ሰኔ 22 የዝነኛው አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን ግዴያ ተከትሎ የደረሰን ቀውስ…

የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን ሞት ተከትሎ የደረሰ ሰባዊ ቀውስ ነገ ይፋ ይሆናል፡፡ (ታህሳስ 22፣ 2013 ዓ.ም) ሰኔ 22 የዝነኛው አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን ግዴያ ተከትሎ የደረሰን ቀውስ…

የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን ሞት ተከትሎ የደረሰ ሰባዊ ቀውስ ነገ ይፋ ይሆናል፡፡ (ታህሳስ 22፣ 2013 ዓ.ም) ሰኔ 22 የዝነኛው አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን ግዴያ ተከትሎ የደረሰን ቀውስ በ59 ገፅ አጠናክሬ ነገ ይፋ አደርጋለሁ ያለው የሰባዊ መብት ኮሚሽን ነው፡፡ ኮሚሽኑ በአርቲስት ሀጫሉ ሞት የሰው ህይዎት እና በርካታ የንብረት ውድመት መድረሱን ቀድም ሲልም ይፋ ሲያደርግ ነበር፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply