የአርቲስት ባዩሽ አለማየሁ  የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ

የአርቲስት ባዩሽ አለማየሁ  የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደራሲ አዘጋጅና ተዋናይት ባዩሽ አለማየሁ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ።

የአርቲስት ባዩሽ የቀብር ሰነ ስርዓት ወዳጅ ፣ ዘመዶቿ እና አርቲስቶች እንዲሁም አድናቂዎቿ በተገኙበት በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ተፈፅሟል።

አርቲስቷ ባገጠማት ህመም ምክንያት በህክምና ስትረዳ ቆይታ ትናትና አመሻሻ ላይ ሕይወቷ ማለፉ የሚታወስ ነው፡፡

ባዩሽ አለማየሁ በሃገር ፍቅር ቴአትር ቤት በተዋናይትነት ለረጅም አመታት አገልግላለች።

በርካታ አጫጭር ተከታታይ ድራማዎችን፣ የመድረክ ትያትሮች ላይም በተዋናይነት እንዲሁም በአዘጋጅነት ስትሰራ ቆይታለች፡፡

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ለቤተሰቦቿ፣ለወዳጅ ዘመዶቿ እንዲሁም ለአድናቂዎቿ መፅናናትን ይመኛል፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳ

የፋና ድረ ቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

The post የአርቲስት ባዩሽ አለማየሁ  የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply