የአርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ሥርዓተ ቀብር ተፈፀመ፡፡

የአርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ሥርዓተ ቀብር በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ዛሬ ተፈፅሟል።

በተወለደ በ38 ዓመቱ ትናንት ያረፈው አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) የአንድ ወንድ ልጅ አባት ነበር።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ታህሳስ 03 ቀን 2015 ዓ.ም

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply