የአርቲስት አሊ ቢራ የቀብር ሥነ ሥርዓት በድሬደዋ ይፈፀማል።የቀብር ሥነ-ሥርዓቱ የትውልድ ስፍራው በሆነችው ድሬዳዋ ከተማ እንደሚፈፀም ታዉቋል። ለአርቲስት ዓሊ ቢራ በነገው ዕለት የጀግና የክ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/U-uAr42hKDzEfEBxdiSHAvrMV-TKf8guFPZHcmJ3hxsRhAbXzQdeTDpiEFkbGAfJdAtIa_lCH1zn38CJjNwFLLmKIeprHpF5lrbsnTyU_2zOocr7mG-hkNHwovlxRTAG4uaKjPaAMMidM9qZs9c_jUCy6eVGw1VO2869D5m2Q7g9GijqZiRs0TjXHL9beFJN1dMHvSUN2U1DUg7ZboFEgil3C1odwKc6539aV51cgApm-ZM7ZG350AiYvmPsxM3lMZn_eX2A1HhOZbTHwS1-4VlgommGzzxXTeXWqw86XSz-AXaB_NOuFpVOx88SK9L-iKjqkty1DIaZHvrX5jNXDA.jpg

የአርቲስት አሊ ቢራ የቀብር ሥነ ሥርዓት በድሬደዋ ይፈፀማል።

የቀብር ሥነ-ሥርዓቱ የትውልድ ስፍራው በሆነችው ድሬዳዋ ከተማ እንደሚፈፀም ታዉቋል።

ለአርቲስት ዓሊ ቢራ በነገው ዕለት የጀግና የክብር ሽኝት እንደሚደረግ የብሔራዊ የቀብር አስፈፃሚ የጋራ ኮሚቴ አስታዉቋል፡፡

የአርቲስቱ አስከሬን በነገው ዕለት ጠዋት 2 ሰዓት ላይ ቢሾፍቱ ከሚገኘው ቤቱ ወደ አዲስ አበባ ይሸኛል፡፡

በአዲስ አበባ ወዳጅነት አደባባይም የጀግና የክበር ሽኝት እንደሚደረግለት ኮሚቴው ገልጿል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply