የአርቲስት ዓሊ ቢራ የአስከሬን ሽኝት ሥነ ስርዓት በትውልድ ሥፍራው ድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡የአርቲስት ዓሊ አስከሬን ዛሬ ከቢሾፍቱ ወደ አዲስ አበባ ወዳጅነት ዐደባባይ እና ከወዳጅነት…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/V9NYRMnoq6n4fT7s-2Srvw7SJROxROS9qUNXIFl6HfHPuYngkPQL0raMY4Qk0ZDX_IFqM3UloJuAVC6gqcsVn_C9DDVh8jWDdSdxuCgIuPJH7uOWmUGuaTpv_-05A0HQTRFxkMOOOEH23dFXyqpZTS9C-Z5PCFH6wthtLpU5gujnTldOrPvwJAu4jfXFSGtK9kpYnNrzBBurUoGvXOh5y9rAJkzyKhzv8SYeAbFx7XiWs3l5eU2HOtAZWrq7meRze8pCdSDXsLXQgI7Bvzv-yREvSGUw8-xQypbFfZTJS4y7XlE4Vh3ixdlidD931sxnWfEFdd3pmYan81FzZWzNoA.jpg

የአርቲስት ዓሊ ቢራ የአስከሬን ሽኝት ሥነ ስርዓት በትውልድ ሥፍራው ድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡

የአርቲስት ዓሊ አስከሬን ዛሬ ከቢሾፍቱ ወደ አዲስ አበባ ወዳጅነት ዐደባባይ እና ከወዳጅነት ዐደባባይ ወደ ድሬዳዋ ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች፣ ቤሰቦቹ፣ የሙያ አጋሮቹ እዲሁም አድናቂዎቹ በተገኙበት ተሸኝቷል፡፡

አሁን ደግሞ ሥርዓተ ቀብሩ በሚፈጸምበት የትውልድ ስፍራው ድሬዳዋ ከተማ የሽኝት ሥነ ስርዓት እየተካሔደ ነው፡፡

በሽኝት ሥነ ስርዓቱ ላይ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሐይማኖት አባቶች እንዲሁም የአርቲስት ዓሊ ቢራ አድናቂዎችና ወዳጆች ተገኝተዋል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply