ብሄራዊ ባንክ እንዳስታወቀቅ አሮጌው የብር ቅያሪ የመጨረሻ ቀን ታህሳስ 6 ቀን 2013 ዓ.ም በመሆኑ ወደ አቅራቢያችሁ ባንክ በመሄድ በእጃችሁ ያለ አሮጌ ብር ካለ ቀይሩ ሲል አሳስቧል።
ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ስርጭቶችን፣ዜናዎችን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
https://t.me/ethiofm107dot8
ኢትዮ ኤፍ ኤም የኢትዮጵያውያን
ታህሳስ 2 ቀን 2013 ዓ.ም
Source: Link to the Post