የአሮጌ ብር የመቀየርያ የመጨረሻ ቀን የፊታችን ማክሰኞ ነው።
ብሄራዊ ባንክ እንዳስታወቀቅ አሮጌው የብር ቅያሪ የመጨረሻ ቀን ታህሳስ 6 ቀን 2013 ዓ.ም በመሆኑ ወደ አቅራቢያችሁ ባንክ በመሄድ በእጃችሁ ያለ አሮጌ ብር ካለ ቀይሩ ሲል አሳስቧል
ኢትዮ ኤፍ ኤም የኢትዮጵያውያን
ታህሳስ 2 ቀን 2013 ዓ.ም
Source: Link to the Post