የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን የቴክኒክ ኮሚቴ ሰየመ

የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን የጥናት እና ምርምር ሥራዎችን የሚከታተል እና ድጋፍ የሚያደርግ 7 አባላት ያሉት የትንተና እና ምርምር የቴክኒክ ኮሚቴም ማቋቋሙን አስታወቀ። ኮሚሽኑ የ2012 በጀት ዓመት ሪፖርት እና የ2013 በጀት ዓመት እቅድ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበት ጸድቋል። በውይይቱ በ2012 በጀት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply