የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በህ/ተ/ም/ቤት ፀደቀ።የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ6 ወራት ተፈጻሚ የሚሆን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርምሮ አፅድቋል።የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በአንድ ድምጽ ተአቅቦ በአብ…

https://cdn4.telesco.pe/file/gNM5a069yZB2WjjDhbuQsTeIw_AHZaF2DI_xpYcdakKhMusx8ohwzp6pNMFr1RroFm6lYEBpIG78srbdyF0LmzmVdFspDV5ZSekSbsApcHe3HHwHrjECoS1fNE1s8vJ1jFad0r_KoVCo1qoMB2k7KqolCRNkSGFgUWn5vGuyK_cO3pVw01XAGw--wJJDJGZc-xzAIzTS4QAuBw2oArNBu6ld6Muqfp2ywJBrkF1gGMrL1DzyKnpX0N9g6ZVZh1kgKKYbwXpVrjrWolssYHCCCURjChjXKBmo_RM0-CAFgPFHeuftQ5tmdiv96tnyecqAQPnQKLgMUGj3TZClIMfdbw.jpg

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በህ/ተ/ም/ቤት ፀደቀ።

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ6 ወራት ተፈጻሚ የሚሆን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርምሮ አፅድቋል።

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በአንድ ድምጽ ተአቅቦ በአብላጫ ድምጽ ነው የፀደቀው።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያውያን
ጥቅምት 25 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply