የአሻራ ሚዲያ፣ የንስር ብሮድካስት ጋዜጠኞች እና የባህል አስተዋዋቂዋ ትህትና በላይ በነገው እለት ፍ/ቤት ይቀርባሉ፤ በችሎት ተገኝተን አብሮነታችን እንድንገልጽ ጥሪ ተደርጓል። አማራ ሚዲያ ማ…

የአሻራ ሚዲያ፣ የንስር ብሮድካስት ጋዜጠኞች እና የባህል አስተዋዋቂዋ ትህትና በላይ በነገው እለት ፍ/ቤት ይቀርባሉ፤ በችሎት ተገኝተን አብሮነታችን እንድንገልጽ ጥሪ ተደርጓል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ሰኔ 23 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የመላው አማራ ህዝብ ድምፅ ፤የግፉዐን ልሳን የሆኑት የአሻራ ሚዲያ እና የንሥር ብሮድካስት ጋዜጠኞች ነገ አርብ ሰኔ 24/2014 ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ስለሚቀርቡ በስፍራው ተገኝተን አብሮነታችን እንድናሳይ ጥሪ ያቀረበው የአማራ ወጣቶች ማህበር በባህር ዳር ነው። የአሻራ ሚዲያ፣ የንስር ብሮድካስት ጋዜጠኞች እና የባህል አስተዋዋቂዋ ትህትና በላይ በነገው እለት ፍ/ቤት ይቀርባሉ፤ በመሆኑም በችሎት ተገኝተን አብሮነታችን እንድንገልጽ ጥሪ ተደርጓል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply