የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች በህልውና ዘመቻ ለአገራቸው በክብር ለተሠው እና ጉዳት ለደረሰባቸው ፋኖወች ድጋፍ አደረገ !! ባህርዳር :- የካቲት 22/2014 ዓ.ም…

የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች በህልውና ዘመቻ ለአገራቸው በክብር ለተሠው እና ጉዳት ለደረሰባቸው ፋኖወች ድጋፍ አደረገ !! ባህርዳር :- የካቲት 22/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች በህልውና ዘመቻ ለአገራቸው በክብር ለተሠው እና ጉዳት ለደረሰባቸው ፋኖወችና ቤተሠቦቻቸው ድጋፍ አድርጓል ። ከሁሉም ሀገር ይበልጣል ብሎ ስድስት ልጆቹን ትቶ በህልውና ዘመቻው ለተሰዋው የፋኖ ክንድየ እባቡ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ጃዊ በመሄድ የ100,000 ሺህ ብር ድጋፍ አድርገዋል። ሙሉ ፕሮግራሙን ከደቂቃወች በኋላ ይዘን እንቀርባለን ይጠብቁን። ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- ቴሌግራም :- https://t.me/asharamedia24 Facebook :- https://www.facebook.com/asharamedia24 youtube :- https://www.youtube.com/channel/UChir2nIy58hlLQRYyHIQeHA

Source: Link to the Post

Leave a Reply