የአሻራ ሚዲያ እና የንስር ሚዲያ ጋዜጠኞች የፍ/ቤት ቀጠሮ አርብ ሰኔ 24/2014 ዓ.ም በባህር ዳር ከፍተኛ ፍ/ቤት ነው። ወጣቶች በቦታው ተገኝታችሁ ድጋፋችሁን እንድትገልፁ ጥሪ እናደርጋለ…

የአሻራ ሚዲያ እና የንስር ሚዲያ ጋዜጠኞች የፍ/ቤት ቀጠሮ አርብ ሰኔ 24/2014 ዓ.ም በባህር ዳር ከፍተኛ ፍ/ቤት ነው። ወጣቶች በቦታው ተገኝታችሁ ድጋፋችሁን እንድትገልፁ ጥሪ እናደርጋለን! በእለቱ 9 ጋዜጠኞች እንዲሁም እነ Tina Belay ይቀርባሉ! በሌላ በኩል ዛሬ እነ ደምስ አያሌው ፍ/ቤት ቀርበው በድጋሜ ለነገ ጥዋት ተቀጥሯል። #FreeJournalists #Free Ashara Media – አሻራ ሚዲያ Journalists #Free Nisir International Broadcasting Corporation Journalists © Endalamaw kindie #በቃ! #እምቢ! #AmharaGenocide! ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply