” የአበውን ብሂል መያዝ ይጠቅማል ፣ ከችግርም ያወጣል”

ደሴ፡ ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አበው ጥል የሚሻርባቸው፣ ፍቅር የሚጸናባቸው፣ ሰላም የሚሰፍንባቸው፣ አንድነት እንደ ዓለት የሚጸናባቸው፣ ከራስ በላይ ማሰብ የሚጎለብትባቸው፣ መለያየት የሚጠፋባቸው፣ ስንፍና የሚወገዝባቸው፣ ራስ ወዳድነት የሚነቀፍባቸው፣ ጽናት የሚሰበክባቸው፣ ታታሪነት የሚነገርባቸው፣ እንግዳ ተቀባይነት የሚገለጽባቸው እልፍ እሴቶችን ሠርተዋል፣ በእሴቶቻቸው አማካኝነት ጽኑ ማኅበራዊ ሥርዓት መሥርተዋል። በሠሩት ጽኑ እሴት የተከበረች ሀገር ከተወደደች ሠንደቅ ጋር አቆይተዋል። ሀገርን ለማክበር፣ ሠንደቅን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply