የአቡነ ማትያስ ንግግር ግልጽ የሆነ ፖለቲካዊ ተልዕኮ እንጂ ሃይማኖታዊ አይደለም። ”እውነት አርነት ያወጣችኋል” የሚለው ቃል ተዘቅዝቆ ተጻፈ።ህወሃትም ለማለት ያልደፈረውን ማለታቸው ደግሞ አስተዛዛቢ ነው።

👉አቡነ ማትያስ ”ትግሬዎችን ከምድር ገጽ ለማጥፋት ተብሎ የተጀመረ ጦርነት” ያሉት የትኛው ኢትዮጵያዊ የትግራይ ተወላጅን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ሲዘምት ተመለከቱ? 👉120 ሺህ ሰራዊትስ ትግራይ ገብቶ 120 ሺህ ሴቶች ለመድፈሩ ማስረጃቸው ምንድነው? 👉ህወሃትም 120 ሺህ ሴቶች በትግራይ ተደፈሩ በማለት ወደ ትግራይ ለህግ ማስከበር ከዘመተው የመከላከያ ሰራዊት ቁጥር በላይ ሴቶች ተደፈሩ የሚል ዘገባ ሲያወጣ አልተሰማም።===============ጉዳያችን/Gudayachn===============ከአምስት ዓመታት በፊት አቡነ ማትያስን የሸገር ኤፍኤም ራድዮ ቀርበው ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ የተለያዩ ጥያቄዎች አቅርባላቸው ነበር። ”

Source: Link to the Post

Leave a Reply