
የአቡነ ዘራዓ ቡርክ ንግስናና ለአምስተኛ ጊዜ ለሚከበረው የጊዮን በዓል እንኳን አደረሳችሁ!!! ጥር 12 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ የጊዮን በዓል የምናከብረው ከኤዶም ፈልቀው ምድረ ገነት ከሚያጠጡት ወንዞች መካከል ግዮን ወይንም ዓባይ ወንዝ በመሆኑ እና የዚህም የምንጩ መነሻ እንዲሁም ባለቤቱ ሰከላ ግሽ አባይ በመሆኑ ነው። በመሆኑም ሰከላ ከሀገር ውስጥ እና ከባህር ማዶ የሚመጡ እንግዶችን በመቀበልና ክብረ በዓሉን በማስጀመር በተለያዩ ኘሮግራሞች በር ጉድ እያለች ትገኛለች።በዓል በሚያከብሩበት ወቅት የተለያዩ የምርት አይነቶችን በፈለጉት ቦታ በማግኘት መጠቀም ይችላሉ። ስለዚህ በገብይት ስነ-ስርዓቱ ላይ የተለያዩ የአልባሳት አይነቶች፣የምግብና የመጠጥ አይነቶች፣የማርና የጧዝማ እንዲሁም የሃይማኖት መጽሃፋት ሌሎች የሚገኙበት ነው። በድጋሜ እንኳን አደረሳችሁ!! ዘገባው የሰከላ ወረዳ ኮምኒኬሽን ጽ/ቤት ነው “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post