የአቢይ አህመድ የጥላቻ ንግግር።

ጥላቻና ዛፍ ተከላ፤ ቀይና አረንጓዴ አሻራ የሕግ የበላይነት በአገራችን ተረጋግጦ ቢሆን ኖር ጠ/ር አብይ አህመድ በፓርላማው የመጨረሻው ቆይታቸው አዲስ አበባን እና የኦሮሞን ሕዝብን አስመልክተው ባደረጉት ንግግራቸው አንድ የጥላቻ እና አንድ የሐሰት መረጃ በማሰራጨት ሕግ በመተላለፍ ይጠየቁ ነበር፤ 1ኛ/ “አዲስ አበባ ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የኦሮሞ ጥላቻ አለ” በሚል በተናገሩት ንግግራቸው የጥላቻና ሕዝብን ለግጭት የሚዳርግ ንግግር አድርገዋል፣ (አዲስ አበባ ውስጥ ለአንድ ወይ ለሌላ ብሔር ጥላቻ ያላቸው ግለሰቦች የሉም እያልኩ አለመሆኑ ይሰመርበት) 2ኛ/ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ በስም …

Source: Link to the Post

Leave a Reply