የአባገዳዎች የኢሬፈና ስነስርዓት*********የዘንድሮው የሆረ ፊንፊኔ የኢሬቻ ክብረ በዓል አባገዳዎች የኢሬፈና ስነስርዓት በማካሄድ በይፋ ተጀምሯል፡፡በስነ ስርዓቱ ላይ አባገዳዎች ሰላም፣…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/AoO0leqWSt-5X7hXKF6wI5L6Ph_EVUkRKo_so8c7aR9WbAqjA6In8L3roK4B8-1YIrIwnn2VSyIei10wVdfTN8lsqxbZxw_UztbrdxhNe_mLuWxjLcQnQhM25wBXOA5akQ5oy8oGhcv48hnp6XCUPpLgHeLj7QB4vh-KQirBBNJzDQnZfclJB4FlV2G4Cq0luc3OGDOwEKNDjxbGBFkUTpLIvW9Z83yvlqrlF65-jijbVysPR3x9zP58hilWIgxFLktC5vP3NF3tNCcuThanuCLPI99GBBT8orcvK9dQXaHAYZYkp_Kgtp7Y120o71xww2AC9lkHgl3yp4bAEsw9TQ.jpg

የአባገዳዎች የኢሬፈና ስነስርዓት
*********

የዘንድሮው የሆረ ፊንፊኔ የኢሬቻ ክብረ በዓል አባገዳዎች የኢሬፈና ስነስርዓት በማካሄድ በይፋ ተጀምሯል፡፡

በስነ ስርዓቱ ላይ አባገዳዎች ሰላም፣ አዲስ ተስፋ እና መልካም ነገሮች ሁሉ እውን እንዲሆኑ ጭምር የሚመርቁበትና የሚመኙበት ስነ ስርዓት ነው፡፡

አባገዳዎች በኢሬፈና ስነ ስርዓቱ ላይ እየተቀባበሉ መርቀዋል፣መልካም ምኞትን ሁሉ ታዳሚዎች በተገኙበት አስተላልፈዋል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply