You are currently viewing የአብን አመራሩ አሸናፊ አካሉ ፣ ፍታለው አሰፋ እና  ፋኖ ዘሪሁን ዛሬ በቀን 22/5/2015 3.00 ላይ ወረዳ ፍ/ቤት ይቀርባሉ ቢባልም ፍ/ቤት አልቀረቡም ሲሉ ጠበቃ ህሩይ ባዬ ከአሻራ ሚዲ…

የአብን አመራሩ አሸናፊ አካሉ ፣ ፍታለው አሰፋ እና ፋኖ ዘሪሁን ዛሬ በቀን 22/5/2015 3.00 ላይ ወረዳ ፍ/ቤት ይቀርባሉ ቢባልም ፍ/ቤት አልቀረቡም ሲሉ ጠበቃ ህሩይ ባዬ ከአሻራ ሚዲ…

የአብን አመራሩ አሸናፊ አካሉ ፣ ፍታለው አሰፋ እና ፋኖ ዘሪሁን ዛሬ በቀን 22/5/2015 3.00 ላይ ወረዳ ፍ/ቤት ይቀርባሉ ቢባልም ፍ/ቤት አልቀረቡም ሲሉ ጠበቃ ህሩይ ባዬ ከአሻራ ሚዲያ ጋር በነበራቸው ቆይታ አረጋግጠዋል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:-… // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply