የአብአላ ሰው ሁሉ መፈናቀሉን አፋር ክልል አስታወቀ

በአፋር ክልል ሰሜናዊ ዞን ክልሉን ከትግራይ ክልል ጋር በምታዋስነው “አብአላ” ተብላ በምትጠራው ቦታ ላይ በየቀኑ እየተሰነዘረ ነው በባለ ጥቃት የከተማዋና አካባቢዋ ኗሪዎች ከቀያቸው ሙሉ በሙሉ መፈናቀላቸውን የከተማዋ አስተዳደር ገለጸ፡፡

የአፋር ክልል መንግሥት ለጥቃቱ ህወሓትን ሲከስ፤ ህወሓት በበኩል እስካሁን በዚህ ጉዳይ ላይ በይፋ ያወጣው መግለጫ የለም። ከዚህ ቀደም ግን በከተማዋ ይኖሩ በነበሩ የትግራይ ተወላጆች ላይ ጥቃት መሰንዘሩን ገልጿል።

በሌላ በኩል ተፈናቅለው በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች መጠለያ፣ የምግብና የመድኃኒት አቅርቦት ችግር እንዳለባቸው ለአሜሪካ ድምጽ ገልፀዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።

 

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply