የአብይ መንግስት የተሳሳተ፣ የሕዝብን ጥቅም ለአደጋ ያጋለጠ፣ የተናጥል የተኩስ አቁም ውሳኔ!

በቀይ ያለው ትግራይ ነው። ሕወሃቶች ከሞላ ጎደል ከቆላ ተምቤን ዋሻዎች ከገደል ወደ ገደል እየሸሹ ነበር የሚኖሩት። የአብይ መንግስት የተሳሳተ፣ የሕዝብን ጥቅም ለአደጋ ያጋለጠ፣ የተናጥል የተኩስ አቁም ውሳኔ ወስድኩ ብሎ ትግራይን ለሕወሃት አሳልፎ ሰጥቶ መከላከያ እንዲወጣ አደረገ። ከትግራይ ብቻ አይደለም በራያ ግንባር መከላከያ እንዲወጣ ተደርጎ ራያ በወያኔ እጅ ልትወድቅ ችላለች። ወያኔ በዚህ አልተወሰነችም በወልቃይት ጠገዴ በርካታ ጊዜ፣ በሱዳን የመውጫ ኮሪዶር ለማግኘት ዉጊያዎችን ክፍታ ነበር። በዚያ ያለውን የነ ኮሎኔል ደመቀ ኃይልን መቋቋም ስላልቻለች አልተሳካላትም። በአሁኑ ጊዜ በትግራይ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply