የአብይ መንግስት የፖለቲካ አሻጥር!

የነአብይ መንግስት የፖለቲካ አሻጥር! By Eshete Assefa —— የዶክተር አብይን መንግስት ከጂምሩ ከሁሉም የበለጠ አስፈርቶት የነበረው የአማራው ብሔርተኝነት ነበር። ነገር ግን ይህን ብሔርተኝነት የአማራ መሪወችን በፖለቲካ ሴራ እንዲወገዱ ከተደረገ በኋላ ለትንሽ ግዜም ለማለዘብ ተችሎ ነበር። ከመሪወች ሞት በኋላ የአማራ አደራረጀቶች በተፈለገው መንገድ እንዲሄድ አልተቻለም። የአማራ ልዩ ሀይል፣ ሚኒሻ እና ፍኖ ላይ ሆን ተብለው አሉባልታዎች ተነዙ፣ ልዩ ሀይሉም እስከመፍረስ ደርሶ ነበር። ይህ የሆነው አማራው ጠንክሮ እንዳይወጣ ስለተፈለገ ነበር። ነገር ግን የአብይ አህመድ መንግስት በትህነግ ምክኒያት የህልውና …

Source: Link to the Post

Leave a Reply