የአብይ አህመድ አማካሪው ቄስ ዳንኤል ክብረት የሚያሳዝን ንግግር

የዲያቆኑ ሰይጣናዊ የጥላቻ ንግግር የሚወገዝና የሚኮነን ነው #ግርማካሳ አንዳንድ ወገኖች ስለ ዳንኤል ክብረት ምነው ዝም አልክ ብለው ጠይቀዉኛል፡፡ እስክሰማው ነበር፡፡ አንዲት እህት ክሊፑን ላከችልኝና ሰማሁት፡፡ የሰማሁት ነገር በጣም የሚገርም፣ የሚያሳዝን የሚያሳፍርም ሆኖ ነው ያገኘሁት፡፡ ለማመን የሚከብድ፡፡ ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል እንደሚባለው ዲያቆኑ ካቲካላ ለግቶ ይሆን የተናገረው ብዬ አስብኩ፡፡ ይህ ንግግሩ በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት የሚያስጠየቀው፣ እጅግ በጣም አደገኛ የሆነ ንግግር ነው፡፡ 1ኛ የዲያቆኑ ንግግር፣ የርሱን አባባል ልጥቀስና የ”ጭራቅ” ንግግር ነው:: ከዲያቆን፣ ቤተ ክርስቲያንን አገለግላለሁ ከሚል …

Source: Link to the Post

Leave a Reply