You are currently viewing የአብይ አህመድ ጦር ሙት ቁስለኛዉን ታቅፎ ደነባ ገብቷል ሲሉ የአይን እማኞች ለመረጃ ቲቪ ገለጹ። ነብሮቹ የጅሩ ፋኖዎች ጀብድ በእጅጉ የሚያስደንቅ ነው ያሉት የአይን እማኞቹ በእነዋሪ ሰርጎ…

የአብይ አህመድ ጦር ሙት ቁስለኛዉን ታቅፎ ደነባ ገብቷል ሲሉ የአይን እማኞች ለመረጃ ቲቪ ገለጹ። ነብሮቹ የጅሩ ፋኖዎች ጀብድ በእጅጉ የሚያስደንቅ ነው ያሉት የአይን እማኞቹ በእነዋሪ ሰርጎ…

የአብይ አህመድ ጦር ሙት ቁስለኛዉን ታቅፎ ደነባ ገብቷል ሲሉ የአይን እማኞች ለመረጃ ቲቪ ገለጹ። ነብሮቹ የጅሩ ፋኖዎች ጀብድ በእጅጉ የሚያስደንቅ ነው ያሉት የአይን እማኞቹ በእነዋሪ ሰርጎ ገብቶ የነበረው ገዳዩ የአብይ ገረድ ቡድኑ በሚገባው መልኩ ተረፍርፎ ከሞት የተረፈው ሙት እና ቁስለኛውን እንደያዘ አሁን ደነባ ሀይስኩል ትምህርት ቤት ተከማችቷል ሲሉ የነበረውን ተጋድሎ አስረድተዋል። ይቀጥላል….! ለአዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:-… //Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng //https://www.facebook.com/asharamedia24 //ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedi

Source: Link to the Post

Leave a Reply