“የአቬየሽን ደህንነቱ ጠንካራ እና ችግሮች የማይጥሉት ተቋም ኾኗል” ምክትል ዋና ዳይሬክተር ጀኔራል ሲሳይ ቶላ

አዲስ አበባ: ግንቦት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፋዊ የሲቪል አቬሽን ደኅንነት ኦዲት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የአቬሽን ደኅንነት ኦዲቱ ከዓለም አቀፉ የሲቪል አቬየሽን ድርጅቶች ጋር በጥምረት የሚከናወን ነው ተብሏል። የብሔራዊ መረጃ ደኅንነት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ጀኔራል ሲሳይ ቶላ በአየር መንገዱ ውስጥ ደኅንነት እና ምቾት እንዲመጣ እየሠራ ነው ብለዋል። ከሌሎች የሀገር ውስጥ እና የውጭ ባለድርሻ አካለት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply