የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለአማራ ክልል ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ

https://gdb.voanews.com/96fb875b-4f39-4abc-92b3-b67cdc8a3c9d_tv_w800_h450.jpg

“እኛ ኢትዮጵያውያን ከተረዳዳንና ከተጋገዝን የማንወጣው ችግር የለም” ስትል የኢትዮጵያ አትሌትክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ ተናገረች።

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በአማራ ክልል በጦርነት ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል የምግብና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክንያት የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር ወደ 2.3 ማሻቀቡ ተገልጿል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply