የአትክልት እና ፍራፍሬ ችግኞች ለክረምት ወራት ተከላ መዘጋጀታቸውን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከ 7 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በተለያዩ ቋሚ አትክልት እና ፍራፍሬዎች በኩታ ገጠም እየለማ ይገኛል። ቡና፣ አቮካዶ፣ ማንጎ፣ ሙዝ እና አፕልም በብሔረሰብ አሥተዳደሩ በስፋት እየለሙ ከሚገኙ የአትክልት እና ፍራፍሬዎች መካከል ይገኙበታል። የቡና ምርትን ብቻ በየዓመቱ ከ1ሺህ ኩንታል በላይ ምርት ለማዕከላዊ ገበያ እንደሚያቀርብ ተገልጿል። የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ግብርና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply