የአቶ በቀለ ገርባ ቤተሰቦች ጤናቸው አሳስቦናል አሉ – BBC News አማርኛ

የአቶ በቀለ ገርባ ቤተሰቦች ጤናቸው አሳስቦናል አሉ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/31C4/production/_115004721_f98c904f-7da3-443a-9048-83c0bf1591d6.jpg

የአቶ በቀለ ገርባ ባለቤት ወ/ሮ ሃና ረጋሳ ባለቤታቸው ዓይናቸው ላይ ሕመም ያጋጠማቸው ከዚህ ቀደም ለ7 ዓመታት ያክል እስር ቤት በቆዩበት ወቅት መሆኑን አስታውሰዋል። በአሁንም በቂ ሕክምና እያገኙ ስላልሆነ የግራ ዓይናቸው ሁኔታ አሳስቦናል ብለዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply